የምስክር ወረቀቶች

በዓለም አቀፍ ደረጃ የተሰጡ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀቶች፤

ጆሳምቢን ኃ. የተ. የግል ማህበር የአለም አቀፍ የጥራት ደረጃ (ISO 9001-2008) ካሟሉ የስፖርት እና የጅምናዝየም ቁሳቁሶች እና መሳሪያዎች አምራች እና አቅራቢ ድንበር ተሻጋሪ ድርጅቶች ጋር መልካም የስራ ግንኙነት በመፍጠር እየሰራ ይገኛል፡፡ እነዚህ ድንበር ተሻጋሪ ድርጅቶች፤


  • IAAF certified product for synthetic surface, Lesutan P. Full Pur 13ሚ.ሜ በሰርተፍኬት ቁጥር S-06-0070 የተሰጣቸው ናቸው፤
  • IAAF certified product for synthetic surface, Lesutan V. spray coat 13ሚ.ሜ በሰርተፍኬት ቁጥር S-06-0072 የተሰጣቸው ናቸው፤
  • WITH Assessment ISO 9001-2008 በሰርተፍኬት ቁጥር 15/10Q5935R21 የተሰጣቸው ናቸው፤

የምስክር ወረቀቶች


ጆሳምቢን ኃ. የተ. የግል ማህበር አስተዳደር እና ሠራተኞች የደንበኞችን እርካታ ለማረጋገጥ ያለሰለሰ ጥረት እያደረገ ይገኛል፡፡ በመሆኑም የሚያቀርባቸው የስታዲየም፤ የስፖርት፤ የጅምናዝየም ቁሳቁሶች እና መሳሪያዎች የአገር አቀፍ የጥራት መስፈርት ደረጃ ያሟሉ በመሆናቸው ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ኮሚሽን እና ከኢትዮጵያ ፌደራል ሪፐብሊክ ስፖርት ኮሚሽን የጥራት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀቶች አግኝቷል፡፡ እነዚህም የምስክር ወረቀቶች፤


  • ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ኮሚሽን በሰርተፍኬት ቁጥር ስኮ29/10/05 በየአመቱ የሚታደስ በታህሣስ 09, 2004 ዓ.ም. የስፖርት ዕቃዎች የማቅረብ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ተሰጥቷል፡፡
  • ከኢትዮጵያ ፌደራል ሪፖብሊክ ስፖርት ኮሚሽን በሰርተፍኬት ቁጥር ስኮ29/10/05 በየአመቱ የሚታደስ በሐምሌ 16, 2004 ዓ.ም. የስፖርት ዕቃዎች ለማምረት ወይንም ለመፈብረክ (3923)፤ የስፖርት አገልግሎቶች እና ሌሎች አገልግሎቶች ለመስጠት (9649)፤ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ለማዘጋጀት (9642)፤ የስፖርት ማበልፀጊያ ለማዘጋጀት (9643)፤ የስፖርት ዕቃዎች፤ መገልገያዎች፤ የጤና መንከባከቢያዎች/መገልገያዎችን ጨምሮ የላኪና አስመጪ፤ የጅምላና ችርቻሮ ንግድ (65331)፤ የስፖርትና የመዝናኛ የችርቻሮ ንግድ (62393) የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ተሰጥቷል፡፡