ቫውቸር ካርድ እና ሲምክ ሽያጭ

የኢቲዬ ቴሌኮም የትብብር ፕሮጀክቶች

ጆሳምቢን ኃ. የተ. የግል ማህበር የኢቲዬ ቴሌኮም ወኪል በመሆን የቅድምያ ክፍያ የሞባይል ሲም ካርዶችን እና የቫውቸር ካርዶችን በመሸጥ ላይ ይገኛል። ለእነዚህ አገልግሎቶች የሲም ካርዶች እና የቫውቸር ካርዶች በኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ ቅርንጫፍ ጣቢያዎች ወይም ከጆሳምቢን ኃ. የተ. የግል ማህበር ማግኝት ይችላሉ።

ጆሳምቢን ኃ. የተ. የግል ማህበርC

የአለም አቀፍ የጥራት ደረጃ (ISO 9001-2008) ካሟሉ የስፖርት እና የጅምናዝየም ቁሳቁሶች እና መሳሪያዎች አምራች እና አቅራቢ ድንበር ተሻጋሪ ድርጅቶች ጋር መልካም የስራ ግንኙነት በመፍጠር እየሰራ ይገኛል፡፡